የአሰራር እሴቶች
ኢንተርፕራይዙ የተቋቋመበትን ዓላማ በማሳካት ተልዕኮውን በብቃት ለመወጣት ያግዘው ዘንድ የሚከተሉትን የአሰራር እሴቶች አክብሮና ጠብቆ ይሰራል፡፡
Ø በአገልግሎት አሰጣጣችን ተገልጋዮችን እናረካለን፡፡
Ø ጥራት መለያችን ነው፡፡
Ø ተቀናጅቶ መስራት ባህላችን ነው፡፡
Ø የሰራተኛውን የሥራ ተነሳሽነት እናሳድጋለን፡፡
Ø መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ቁርጠኛ ነን ፡፡
ተቋማዊ አደረጃጀት
ከዚህ በታች በምስሉ እንደቀረበው ከመጋቢት ወር 2010 ዓ.ም ጀምሮ ስራ ላይ በዋለው የመዋቅራዊ አደረጃጀት መሰረት ኢንተርፕራይዙ አራት መምሪያዎችንና አምስት የአገልግሎት ዘርፎችን አካቶ