Username
Password
Remember Me
Ø ተልዕኮ
ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ በገበያ ተፈላጊ የሆኑ የተለያዩ የሰብል፣ የአትክልትና ፍራፍሬ እና የእንስሳት መኖ ዘሮችንና ችግኞችን ከተለያዩ ምርምር ማዕከላትና ከውጭ ሃገር በመግዛትና በማስገባት ሳይንሳዊ የአመራረት ሥርዓትን ተከትሎ በማምረትና በማዘጋጀት ለክልሉ አርሶ አደሮችና ለሌሎች ተጠቃሚዎች ማቅረብ::