የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲንና ስትራቴጂን ተግባራዊ በማድረግ በክልሉ ፈጣንና ዘላቂ ልማት ማረጋገጥ ይቻል ዘንድ ምርጥ ዘርን በባለቤትነት አምርቶና አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ራሱን የቻለ ተቋም መፍጠር ማስፈለጉን ተከትሎ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ዝክረ-ሕግ ደንብ ቁጥር 66/2001 ግንቦት 28 ቀን 2001 ዓ.ም የተቋቋመ የልማት ድርጅት ነው፡፡
Ø የምርጥ ዘር ማከማቻና ማበጠሪያ ማዕከላት መሰረታዊ መረጃ
ባህር ዳር ዘር ማከማቻና ማበጠሪያ ማዕከል የተቋቋመበት ዓ.ም 2005
እንጅባራ ዘር ማከማቻና ማበጠሪያ ማዕከል የተቋቋመበት ዓ.ም 2005
ኮምቦልቻ ዘር ማከማቻና ማበጠሪያ ማዕከል የተቋቋመበት ዓ.ም 2006
ደብረብርሃን ዘር ማከማቻና ማበጠሪያ ማዕከል የተቋቋመበት ዓ.ም 2008
ቻግኒ ምርጥ ዘር ብዜት ጣቢያ የተቋቋመበት ዓ.ም 2004
ብርሸለቆ ምርጥ ዘር ብዜት ጣቢያ የተቋቋመበት ዓ.ም 2010