There are no translations available.
Massage of enterprise
There are no translations available. ASE policies There are no translations available. Contact us |
There are no translations available. ASE standard There are no translations available. የአሰራር እሴቶች ኢንተርፕራይዙ የተቋቋመበትን ዓላማ በማሳካት ተልዕኮውን በብቃት ለመወጣት ያግዘው ዘንድ የሚከተሉትን የአሰራር እሴቶች አክብሮና ጠብቆ ይሰራል፡፡ Ø በአገልግሎት አሰጣጣችን ተገልጋዮችን እናረካለን፡፡ Ø ጥራት መለያችን ነው፡፡ Ø ተቀናጅቶ መስራት ባህላችን ነው፡፡ Ø የሰራተኛውን የሥራ ተነሳሽነት እናሳድጋለን፡፡ Ø መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ቁርጠኛ ነን ፡፡ ተቋማዊ አደረጃጀት ከዚህ በታች በምስሉ እንደቀረበው ከመጋቢት ወር 2010 ዓ.ም ጀምሮ ስራ ላይ በዋለው የመዋቅራዊ አደረጃጀት መሰረት ኢንተርፕራይዙ አራት መምሪያዎችንና አምስት የአገልግሎት ዘርፎችን አካቶ |
More Articles...