Print
Category: ase
Hits: 359

በሰሜን ሽዋ ዞን ሞረትና ጅሩ እና ሲያደብር ዋዩ ወረዳዎች በጠንካራ አ/አደራችን መሬት ላይ በአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርኘራይዝ የተመረተና እየተሰበሰበ ያለ ደንደአ የስንዴ ዘር።

የደንደአ (Dande'a) ስንዴ ዝርያ ባህሪያት 

በእነዚህ ወረዳዎች የሚመረተው ዘር ተሰብስቦ ለቀጣይ የምርት ዘመን ለሌሎች አርሶ አደሮች እንዲሰራጭ መደረጉ የሚከተሉትን ጥቅሞች ያስገኛል፡-

  1. የምግብ ዋስትና፡ ምርታማ ዝርያዎችን በማስፋፋት የዞኑንና የክልሉን የምግብ ፍላጎት መሸፈን።

  2. የአርሶ አደሩ ገቢ መጨመር፡ ምርጥ ዘር አምራች የሆኑ አርሶ አደሮች ምርታቸውን በፕሪሚየም ዋጋ ለኢንተርፕራይዙ ስለሚያስረክቡ የተሻለ ገቢ ያገኛሉ።

  3. የዘር እጥረትን መቅረፍ፡ የአካባቢውን ስነ-ምህዳር የለመደ ዘር በቅርብ ርቀት እንዲገኝ ያደርጋል