Get Adobe Flash player



LOADING
Photo Title 1Photo Title 2Photo Title 3Photo Title 4
poll
About my website
 
Main Menu
Article Index
Home
Page 2
All Pages

 

  • •     የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የተቋቋመ የመንግስት የልማት ድርጅት ነው
  • •     ኢንተርፕራይዙ ራሱን የቻለና ህጋዊ ሰውነት ያለው የመንግስት የልማት ድርጅት ሆኖ በግንቦት ወር በ2001 ዓ/ም በደንብ ቁጥር 66/2001 ዓ.ም ተቋቋመ
  • ተጠሪነቱም ለአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳደር ምክር ቤት ነበር ዘር ፈላጊዎች በመጨመራቸውና የድርጅቱ አቅምና አሰራር በማደጉ ኢንተርፕራይዙ በ2010 ዓ.ም በደንብ ቁጥር 165/2010 ዓ.ም እንዲሻሻል ሲደረግ ተጠሪነቱ ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ድጋፍና ክትትል ባለስልጣን ሁኗል::
  • የኢንተርፕራይዙ ዓላማዎች

 

 

  • የተለያዩ የሰብልና የእንሰሳት መኖ ዘሮችን ቅድመ መስራች፣ መስራች እና የተመሰከረለት ዘር በራሱ የእርሻ መሬት በግል ድርጅቶችና በአርሶ አደር ማሳ ላይ ጥራቱን የጠበቀ ዘር በማባዛት አዘጋጅቶ ለደንበኞች ማቅረብ፣
  • አስፈላጊ የሆኑና ለክልሉ የተለያዩ የአየር ቀጠናዎች ተስማሚ የሆኑ የሰብልና የመኖ አዝርእትን ከውጭ ሀገር በማስገባት ለአርሶ አደሮች ማሰራጨት፣
  • በክልሉ ውስጥ የዘር ቴክኖሎጂዎችን ማስፋፋት፣

 

የኢንተርፕራይዙ ራዕይ

የአማራ ክልል አርሶ አደሮችንና በግብርና ዘርፍ የተሰማራውን ባለሃብት የዘር ፍላጐት በማሟላት ወደ ኢንዱስትሪው ዕድገት ለማሸጋገር በሚደረገው ጥረት እገዛ የሚያደርግ እና በዘር ኢንዱስትሪው በክልልም ሆነ አገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ጠንካራ የሆነ የዘር ኢንተርፕራይዝ ተፈጥሮ ማየት

የኢንተርፕራይዙ ተልዕኮ

ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ በገበያ ተፈላጊ የሆኑ የተለያዩ የሰብል፣ የአትክልትና ፍራፍሬ እና የእንስሳት መኖ ዘሮችንና ችግኞችን ከተለያዩ ምርምር ማዕከላትና ከውጭ ሃገር በመግዛትና በማስገባት ሳይንሳዊ የአመራረት ሥርዓትን ተከትሎ በማምረትና በማዘጋጀት ለክልሉ አርሶ አደሮችና ለሌሎች ተጠቃሚዎች ማቅረብ

የኢንተርፕራይዙ እሴቶች

 

  • ጥራት ያለው ምርጥ ዘር ማቅረብ መገለጫችን ነው፣
  • ተባብረን በሕብረት በመስራት የአርሶአደሩን የምርጥ ዘር ፍላጐት በማሟላት ኑሮው እንዲሻሻል እናደርጋለን፣
  • ታታሪነት፣ ተወዳዳሪነትና ጥራት መለያችን ነው፣
  • ግልጸኝነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራር በመዘርጋት ለተገልጋዮች ፈጣን አገልግሎት እንሰጣለን፣
  • ወጭ ቆጣቢ የሆነ አሠራር በመከተል ኢንተርፕራይዙን ትርፋማ እናደርጋለን፣
  • ኢንተርፕራይዙን ተወዳዳሪና ትርፋማ ለማድረግ ቁርጠኞች ነን፣
  • በጠንካራ መሰረት ላይ የሚገነባ ውጤታማ ተቋም እንዲሆን እንጥራለን፣
  • መልካም አስተዳደር በማስፈን በአሰሪና ሠራተኛ አዋጁና በሕብረት ስምምነቱ የተደነገጉ የሠራተኞችን መብት እናስከብራለን፣
  • በኢንተርፕራይዙ በዕውቀትና በክህሎት የዳበረ ሠራተኛ እንዲኖር እንጥራለን፣

 

 

የአማራ ምርጥዘር ኢንተርፕራይዝ በ2014/2015 ዓ.ም የስራ አፈፃፀም ዉጤት በአማራ ክልል የልማት ድርጅቶች አስተዳደር የዋንጫ ተሸላሚ በመሆኑ የእዉቅና አሰጣጥ ፕሮግራም  በ13/03/2015 ዓ.ም. ተካሂዷል

images/stories/dsc_0175.jpgimages/stories/ase.jpgimages/stories/dsc_0368.jpgimages/stories/dsc_0454.jpg

images/stories/2.jpg

images/stories/1.jpg

images/stories/dsc_0431.jpg



 
Language Selection